Your channel viewers will see links here, including "subscribe" and "add as friend".
Profile
Name
NBC ETHIOPIA
Description
National Media SC (NBC ETHIOPIA) is here to support, the success of our country's
transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organised by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
https://linktr.ee/NBCEthiopiaTV
#nbcethiopia #ሆኖ_መገኘት
#NBCማታ #የቀን_መረጃ
transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organised by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
https://linktr.ee/NBCEthiopiaTV
#nbcethiopia #ሆኖ_መገኘት
#NBCማታ #የቀን_መረጃ
Subscribers
581K
Subscriptions
Recent Activity
|
NBC ETHIOPIA
📌 እንኳን ለ 85ኛው የድል በዓል አደረሳችሁ
🟢 ጀግንነት
🟡 የሀገር ፍቅር
🔴 ኢትዮጵያዊነት
ጀግኖች የኢትዮጵያ አርበኞች የዳግም ጣሊያን ወረራን መክተው የነፃነት ሀገር ያስረከቡን ቀን፤ ሚያዝያ 27 የአርበኞች የድል በዓል
በድጋሚ መልካም የድል በዓል ‼️
🇪🇹 ኢትዮጵያ የነፃነት ቀንዲል 🇪🇹
@NBCETHIOPIA
። ። ። ። ። ። ።
ማስፈንጠሪያውን (ሊንኩን) በመጫን NBC ኢትዮጵያን ይጎብኙ ይወዳጁ
https://linktr.ee/NBCEthiopiaTV
#NBCEthiopia
#ሆኖ_መገኘት
#Ethiopia
|
||
|
NBC ETHIOPIA
📌 ሃሳብዎን በቀጥታ ያካፍሉን ‼️
ውድ የኤንቢሲ ኢትዮጵያ ተመልካቾች ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የሚታየው የሽምግልና ሥነ ሥርዓት ላይ የሚስተዋለው "ወንዱ (የወደፊት ሙሽራው)" በሽምግልና ቦታው ላይ መገኘት አለበት? ወይስ የለበትም? በሚለው ጉዳይ ላይ በቀጥታ የስልክ መስመር 251 97 070 7143 በአጭር የጽሑፍ መልእክት ብቻ ሃስባችሁን አካፍሉን፡፡
@NBCETHIOPIA
፡፡ ፡፡ ፡፡ ፡፡ ፡፡ ፡፡ ፡፡ ፡፡ ፡፡
ማስፈንጠሪያውን (ሊንኩን) በመጫን NBC ኢትዮጵያን ይጎብኙ ይወዳጁ
https://linktr.ee/NBCEthiopiaTV
#NBCEthiopia
#ሆኖ_መገኘት
#Ethiopia
|
||
|
NBC ETHIOPIA
🔴 የእረፍት ቀንዎን ከእኛ ጋር ያሳልፉ!
የNBC እሁድ የመዝናኛ ፕሮግራም በቴሌግራም ቻናላችን በቀጥታ ይከታተሉ
👉
https://t.me/nbcethiopiatv?livestream
@NBCETHIOPIA
። ። ። ። ። ። ። ። ። ።
ወቅታዊና ፈጣን መረጃዎች ለማግኘት የNBC ኢትዮጵያን ማህበራዊ ሚዲያ አማራጮችን ይወዳጁ ፤ ይከታተሉ 👇👇👇
📌 ዩቱዩብ፦ https://youtube.com/@NBCETHIOPIA
📌 ዩቱዩብ 2 :- https://youtube.com/@nbceth_ent
📌ፌስቡክ፦
https://facebook.com/ethiopiannbc
📌 ቲክቶክ፦
https://tiktok.com/@nbcethiopia
📌 ቴሌግራም፦
https://telegram.com/@nbcethiopiatv
📌 ኢንስታግራም:-
https://instagram.com/@nbcethiopia
📌 X (ቲዊተር)
https://x.com/@nbc_ethiopia
📌 ሊንክድኢን ፡-
https://lnkd.in/edjAWMWi
#NBCEthiopia
#ሆኖ_መገኘት
#Ethiopia
|
||
|
NBC ETHIOPIA
የሚያዝያ 19 ቀን 2018 ዓ.ም የኤንቢሲ ኢትዮጵያ የእኩለ ቀን ዜናዎች
@NBCETHIOPIA
፡፡ ፡፡ ፡፡ ፡፡ ፡፡ ፡፡ ፡፡ ፡፡ ፡፡
✔️ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን የልማት ስራዎችን ለመመልከት አሶሳ መግባታቸው
✔️ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ ከሞዛምቢክ አቻቸው ጋር መወያየታቸው
✔️"ፓኪስታን ትክክለኛ አስታራቂ አይደለችም" - ኢራን
፡፡ ፡፡ ፡፡
እነዚህ ጨምሮ በርካታ ሀገራዊ እና ዓለም አቀፍ መረጃዎችን ወደ እናንተ እናደርሳለን፤ አብሮነታችሁ አይለየን፡፡
ወቅታዊና ፈጣን መረጃዎች ለማግኘት የNBC ኢትዮጵያን ማህበራዊ ሚዲያ አማራጮችን ይወዳጁ፤ ይከታተሉ 👇👇👇
📌 ዩቱዩብ፦ https://youtube.com/@NBCETHIOPIA
📌 ዩቱዩብ 2 :- https://youtube.com/@nbceth_ent
📌 ፌስቡክ፦
https://facebook.com/ethiopiannbc
📌 ቲክቶክ፦
https://tiktok.com/@nbcethiopia
📌 ቴሌግራም፦
https://t.me/nbcethiopiatv
📌ኢንስታግራም:-
https://instagram.com/nbcethiopia
📌 X (ቲዊተር) :-
https://x.com/nbc_ethiopia
📌 ሊንክድኢን ፡-
https://lnkd.in/edjAWMWi
#NBCEthiopia
#ሆኖ_መገኘት
#Ethiopia
#usa
#trump
|
||
Friends (1)
Channel Comments
|
maledazeleke9386
(1 year ago)
እውነት ለመናገር ሱራፌል የሚባለው ልጅ ሙዚቃን ሲጫወት የራሱ የሆነ የሚወደድ ነገር አለው ከዛሬ ጀምሮ የሱ Fan ነኝ
|
|
BabelLiverpool
(1 year ago)
ለብሌን የተዘፈነ ነው የሜመስለዉ በርቱ ብሌን ስትስቅ ማየት ደስ ይላል
|
|
Alem-k9j
(1 year ago (edited))
ፕሮፌሽናል የተባሉት እንደዚህ ልጅ አላዝናኑም 1ኛ ነህ
|
|
yoftahegsilasse4742
(1 year ago)
የልጁ የመዝፈን ብቃት እንዳለ ሆኖ ለባንዱ እጅ ነስቻለሁ ምርጥ ናቸው
|
|
Yeni_bitye_የኔ_ቢጤ_Tube
(1 year ago)
እኔ ብቻ ነኝ ግን በየቀኑ የማዳምጠዉ ይሄን ልጅ
|
|
alemayehudesalegn4966
(1 year ago)
በእውነት ሱራፌል ለወደፊት ተስፋ የሚሰጠው ምርት የኪነጥበብ ልጅ ስለሆነ ሁሉም ባለድርሻ አካል ከጎኑ ሆኖ እንዲያበረታታውና እንዲደግፈው አስተያዬቴን እሰጣለሁ። በተረፈ መልካም እድል ይግጠምህ
|
|
tigesttsegaye304
(1 year ago)
ይሄ ልጅ እስከዛሬ የት ነበር መወዳደር አይጠበቅበትም ቀጥታ ወደራሱ የሙዚቃ ስራ ዋው ድምፅ ኮፊደንስ መድረክ አያያዝ በቃ #1
|
|
mimibinyam1774
(1 year ago)
አረ በጣም በጣም አሪፍ ነው ከዚህ ሰውነት እንዲህ አይነት ድምፅ መውጣቱ ገሪሚ ነው
|
|
brookhailemaryam6847
(1 year ago)
ለብሌን ዮሴፍ የተዘፈነ ነው የሚመስለው እሷም ጎፈሬ አበጥራ ነበር ፀጉሯን ሙዚቃውንም ልጁ ጥሩ አድርጎ ተጫውቶቶታል በርታ
|
|
Coffeeቡና
(1 year ago (edited))
እረ ይቺ ብሌን ምን ዓይነት ቁንጅና ነው ያላት? የመላዕክት ዓይነት:: አቤት የኢትዮጵያ ወንዶች ታድለን የቆንጆ መዓት::
|
|
wondwasantamenet6660
(1 year ago)
The best idol competitor I have ever seen he pkayed music easily & with full confidence in entertaining way. Well done
|
|
user-ot5dg8kp4v
(1 year ago)
ይሄ ልጅ ዘፋኝ ብቻ አይደለም ፈታ ያለ ስው ነው!!በዛ ላይ የዘፈኖቹ ምርጫ ምርጥ ናቸው!!
|
|
getnettesfaye3387
(9 months ago)
ከዘፈኑ በላይ አክቱ እንደገና ጎፈሬዋ ዳኛ ያሳየችው አክት ይበልጥ አሳምሮታል ።እጎና ያለውም ዳኛ እና ባጠቃላይ የተማላላለት መድረክ ነዉ እናመሰግናለን
|
|
L_E_M_I-12
(1 year ago)
ሱራ የዘመኑ ግኝት ያንተን ችሎታ ቅንጣት ያህል አልተጠራጠርኩም ነበር ... በዚህ ላይ በብሌንሻ :በአሌክስ እና በእዩ ተዳኝቶ እንደኛ መሆን ሌላ እድል ነው መልካም የሥራ ዘመን ይሁንልህ በርታ ።
|
|
saudiarab5244
(1 year ago)
የልጁን ብቃት እንዲህ ነው ለማለት ቃላት ያጥረኛል ግን ደግሞ ከልጁ ወደኋላ ማየትና ማስታወስ መመማር ግድ ይለናል
|
|
amanuelmeloh8429
(1 year ago)
አረጋኸኝ እራሱ ከአዚህ ድምፅ የሚወጣው ብሎ ነበር እውነት ነው ይችላል
|
|
zizitino6797
(1 year ago)
የፅሓዬ ድምጽ በጣም ቀጭን ስለሆነ እንደሱ የሚዘፍን ሰው አላጋጠመኝም ይገርማል
|
|
HabuHabib-tt9ob
(1 year ago)
ትችላለህ አቦ ይመችህ
|
|
BrukHaile-k2t
(1 month ago)
አስቴር አወቀ በኛ ዘመን ሁለቴ ተውለድችልን የራስዋ ስራ እንድትሰራ የሙዚቃ ባለሞያዎች የተለያየ ስራዎች በመስጠት አበረታቷት ይህንን ብቃት ደብዝዞ እንዳይቀር
|
Add comment





























































